የማህጸን በር ካንሰር፡ ዋነኛ መንስኤ በሂውማን ፓፒሎማ ቫይረስ (HPV) አማካኝነት ሲሆን፡ በግብረስጋ ግንኙነት ከአንዱ ወደ ሌላው ይተላለፋል፡፡
በአደጉ አገሮች የቅድመ ካንሰር ምርመራና ልየታ በማድረግ፡ የማህጸን በር ካንሰር በሽታን ወደ ካንሰርነት ከመቀየሩና የከፋ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ህክምና በማድረግ በዚህ የካንሰር በሽታ የሚሞተውን ሰው ቁጥር በ70% ቀንሰዋል፡፡
በአገራችን በበቂ ሁኔት የማህጸን በር ቅድመ ካንሰር ምርመራ ሰለማይ